ለቪዛ አመልካቾች የወጣ አስቸኳይ መረጃ

ከቪዛ ጋር በተያያዘ ቀጠሮ ከመያዞ ወይም ከመቅረብዎ በፊት እባክዎ ከዚህ በታች ያለውን መረጃ ይመልከቱ

ለተወሰኑ ስደተኛ ላልሆኑ ቪዛዎች የቃለ መጠይቁን መስፈርትነ በተመለከተ ላይ ጠቃሚ መረጃ

ስለ ቪዛ ክፍያዎ የአገልግሎት ግዜ ጠቃሚ መረጃ

በዚህ ድህር ጣቢያ ላይ ስላለው የመለያዎ ግላዊነት እና ደህንነት ጠቃሚ መረጃ

ከኮቪድ-19 ክትባት እና የአሜሪካ ጉዞ

ስደተኛ ያልሆኑ ( የጉብኝት) ቪዛ ክፍያ


U.S. Visa and Travel Updates

For the latest information from the U.S. Department of State regarding visa issues and travel to the United States, please visit: https://travel.state.gov/content/travel/en/News/visas-news.html.

More

Scroll Down

ያነጋግሩን

የጥያቄዎ አይነት

እባክዎ የጥያቄዎን አይነት ከስር ይምረጡ

የማመለከቻ ሁኔታ

አንድን ቪዛ ጥያቄ ለማግኘት እንዲሁም ቪዛውን ለማተም የሚፈጀው ግዜ እንደየአመልካቹና የሚያመለክቱት የቪዛ አይነት ለለያይ ይችላል፡፡ከኢንተርቪው በኋላ ጉዳይዎ ያለበትን ደረጃ ለማወቅ ይህንን ድህረ ገጽ ይጎብኙ https://ceac.state.gov/CEAC.

የማመለከቻ ሁኔታ

የደንበኛ አግልግሎት ቡድኑ አርሶን በኢሜል በስካይፕ ወይም በስልክ መርዳት ይችላል፡፡

በ አማርኛ አገልግሎት ለማግኘት:

የስራ ሰዓት ከሰኞ - አርብ፣ 9:00 እስከ 17:00 በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር

በ እንግሊዝኛ አገልግሎት ለማግኘት:

የስራ ሰዓት ከሰኞ - አርብ፣ 9:00 እስከ 17:00 በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር

የአገር ውስጥ ቁጥር

+251 11 5582424

የሚደውሉት ከአሜሪካን አገር ከሆነ እባክዎ በዚህ ቁጥር ይደውሉ +1 703 543 9339.

ስካይፕ ከተጠቀሙ skype-et

ኢሜል weeac_contactus+et+info+am@visaops.net

የደንበኛ አግልግሎት ክፍል ከዚህ በታች በተመለከቱት ጉዳዮች ሊረዳዎ አይችልም:

  • ለርስዎ ጉዞ አስፈላጊ የሚሆነውን ቪዛ አይነት መወሰን።
  • የቪዛ ማመልከቻዎን DS-160 ቅጽወይም DS-260 ቅጽ መሙላትወይምሲሞሉማገዝ።
  • ቪዛ የሚያስፈልግዎ መሆኑን ወይም ያለ ቪዛ የመጓዝ መብት(ESTA) እንደሚችሉ መወሰን
  • ከኢንተርቪው በኋላ ጉዳይዎ ያለበትን ደረጃ በተመለከተ መረጃ መስጠት ።የዩኤስ ቆንስላ ክፍል ኢንተርቪው ካደረጉ በኋላ ጉዳዎ የት ደረጃ እንዳለ ለማወቅ ይህንን ድህረገጽ ይጎብኙ https://ceac.state.gov/CEAC.

የጥሪ ማዕከል ከዚህ በታች በተመለከቱት ጉዳዮች ሊረዳዎ ይችላል:

  • የቪዛ መረጃ ለማግኘት የሚያስችል መረጃ መስጠት።
  • የቪዛ ማመልከቻ ን በተመለከተ መረጃ መስጠት።
  • የቪዛ ማመልከቻ ክፍያን እንዴት ማረግ እንደሚቻል መረጃ መስጠት።
  • ኢንተርኔት ላይ ከማረግ ይልቅ ቀጠሮ ለመያዝና ለመቀየር።
  • የመከታተያ ቁጥር ከተሰጠ በሗላ ስለዶኩመንቶችዎ መመለስ ጉዳይ ያለበትን ደረጃ መረጃ መስጠት። የጥሪ ማዕከል የሚኖረው መረጃ በዚህ ድህረ ገጽ ውስጥ ባለዎት ሂሳብ ፈርመው ሲገቡ የሚያዩት መረጃ ጋር ተመሳሳይ ነው።
  • የቪዛ ማመልከቻ ክፍያን ወይም የሰነድዎን ሁኔታ በተመለከተ ከዚህ በታች በተዘረዘረው የኢሜል አድራሻ ዝርዘር መረጃዎን አያይዘው ይፃፉልን።

የቪዛ ማመልከቻ ክፍያን የሚመለከቱ ጉዳዮች

ጥያቄዎ የቪዛ ማመልከቻን የሚመለከት ከሆነ- እባክዎ እንደገና አይክፈሉ

ክፍያን የሚመለከቱ ጥያቄዎችን በተቻለ መጠን ለማፋጠን ይሞከራል ነገር ግን ተጨማሪ የቪዛ ማመልከቻ ክፍያዎቸ ተመላሽ አይሆኑም። ከዴቢት/ ክሬዲት ካርድ ውጪ ለሆነው ክፍያ መንገድ የቪዛ ማመልከቻ ክፍያ ወዲያው ትክክለኛ ይሆናል ማለት አይደለም። የቪዛ ማመልከቻ ክፍያን በተመለከተ ለተጨማሪ መረጃአባክዎ የቪዛ ክፍያዎች የሚለውን ገጽ ያንብቡ።

የቪዛ ማመልከቻ ክፍያን በሚመለከቱ ጉዳዮች እባክዎ በሚከተለው አድራሻ weeac_contactus+et+mrv+am@visaops.net ኢሜል በመላክ ያነጋግሩን:

ማስታወሻ: ጥያቄዎን በትከክልና በጥራት ለማካሄድ እንዲረዳን እባክዎ ጉዳይዎን በዝርዝር ገልጠው የክፍያ መረጃዎንም ጨምረው ይላኩ።


የሰነድ የማድረስ ጉዳይ

ዶኩመንትዎን ወደ ፖስታ አገልግሎቱ ሲያስተላለፍ ይጀምራል። የፖስታ አገልግሎትን በተመለከተ ለተጨማሪ መረጃ የቪዛ ሰነዶች ማስገቢያ የፖስታ መልዕክት አገልግሎቶች.

እባክዎ መጀመሪያ በዚህ ድህረ ገፅ አካውንትዎ ውስጥ በመግባት ወይም ለጥሪ ማዕከሉ በመደወል ዶኩመንቶችዎ የት እንዳሉ ያጣሩ። ዶኩመንቶችዎን በመመለስ ጉዳይ ተጨማሪ ችግር ካለ ወይም ቪዛዎ ከተፈቀደ ከ 5 የስራ ቀናት በላይ ሆኖ የመላኪያ ቁጥር ካልተሰጠ፤ እባክዎ በሚከተለው አድራሻ ኢሜል በመላክ ይጠይቁ።

weeac_contactus+et+courier+am@visaops.net


ሌሎች ጉዳዮች

መልከቻዎ ( የጉብኝት ወይም የነዋሪነት) ቪዛ ያለበትን ደረጃ በተመለከተ መረጃ አንሰጥዎትም ፤DS-160 ወይም DS-260 ቅጾችን በተመለከተም ልንረዳዎ አንችልም።

ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ችግሮችበሚከተለው ኢሜል በመላክ ይጠይቁ። weeac_contactus+et+info+am@visaops.net

  • ስለ ቪዛ ማመልከቻ አጠቃላይ መረጃን ለማግኘት
  • በድህረ ገጹ የገጠሞት የቴክኒካል ጉዳዮች ካሉ
  • ክፍያ ለመፈጸምና ቀጠሮ ለመያዝ ወደ ድህረ ገጹ ለመግባት የሚያስፈልጉ መረጃዎችን (ኢሜይሎንና የይለፍ ቃልዎን) ከፈለጉ

ማስታወሻ: እባክዎ ጥያቄዎን በጥራት ለማካሄድ እንዲያስችለን ጉዳዩን በግልጽ ይዘርዝሩና የገጹን ምስል በመጨመር ይላኩልን።

ለሁሉም የቪዛና የቀጠሮ ጉደይ መረጃዎች እባክዎ ወደ እዚህ ድኅረገፅ ዋና ገጽ ይመለሱ።