ደኅንነት
- አመልካቸቾች የጊዜ ቀጠሮ ካለተያዘላችው በቀር ወደ ቆንስላ ክፍሉ መግባት አይፈቀድላቸውም።
- ወደ ቆንስላ ክፍሉ የሚገቡ ደንበኞች ሁሉ ከመግባታቸው በፊት በደኅንነት ሰራተኛው ይፈተሻሉ
- ከደህንነት ጋር የተያያዙ ጥንቃቄዎችንና ገደቦችን ለመረዳት እባክዎ የቆንስላ ክፍሉን ድህረ ገጽ ይመልከቱ
- Addis Ababa: https://et.usembassy.gov/visas/nonimmigrant-visas/
ቦታዎችና ሰዓታት
የአሜሪካ ኤምባሲ አዲስ አበባ
ቆንስላ ክፍል
እንጦጦ ጎዳና
አዲስ አበባ ፣ ኢትዮጵያ
የስራ ሰዓቶችን ለማየት እባክዎ
https://et.usembassy.gov/embassy/addis-ababa/ ይጎብኙ
የሚዘጋበትና በዓላት
የዝግ ቀናትን እንዲሁም የበዓል ቀናትን ዝርዝር ለማየት https://et.usembassy.gov/holiday-calendar/ ይጎብኙ