የዩኤስ ኢሚግራንት ያልሆነ ቪዛ አመልካቾች እንኳን ደህና መጣችሁ

ለዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ በኢትዮጵያ ኦፊሴላዊ ስደተኛ ያልሆነ (ጊዜያዊ) ቪዛ የመረጃ እና የቀጠሮ ድህረ ገጽ ላይ ነዎት።

ዮናይትድ ስቴትስ በቪዛ ነጻ ፐሮገራም ላይ ለውጥ ተግባራዊ ማድረግ ጀምረዋል

ከቪዛ ነጻ የሆነ አገር ዜጋ ሆነው እያለ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ካለ ቪዛ ለመግባት አይችሉም የሚል ማሳወቂያ ከደረሰዎ፤ ለመሄድ ካቀዱ ቢያንስ ከሶስት ወር በፊት ያጭር ገዜ ጎብቪነት ቪዛ እንዲጠይቁ። በቅርብ ግዜ የማይሄዱ ከሆነ ደግሞ ያጭር ግዜ የመቆያ ቪዛ የክፍያ ዋጋ ይክፈሉና የ DS-160 ያጭር ግዜ የመቆያ ቪዛ ማመልከቻውን እዚህ https://ceac.state.gov/genniv/ ገብተው ይሙሉና ቀጠሮ ያስይዙ።በቅርብ ግዜ የሚሄዱ ከሆነ ደግሞ አፋጣኝ የቪዛ ቀጠሮ እንዲያዝልዎ ይጠይቁ። መግቢያ ሲጠይቁ የሚጓዙበትን ቀንና ምከንያት ከዩናይትድ ስቴትስ ጉምሩክ አና የድንበር መከላከያ ለ ESTA ማመልከቻዎ ጉዳይ የላኩልዎን መልዕክት ጨምረው እንዲያያይዙ።

ይህን ጣቢያ ከዚህ ቀደም በጭራሽ ተጠቅመው የማያውቁ ከሆነ እና ዲኤስ-160 https://ceac.state.gov/genniv ሞልተው ጨርሰው ከሆነ ይህን አማራጭ ይምረጡ

ከዚህ በፊት ያለን የቪዛ ማመልከቻ ለመቀጠል ወይም ለማስተካከል ወይም በዚህ ጣቢያ ላይ ቀደም ብለው ሒሳብ ፈጥረው ከሆነ ይህን አማራጭ ይምረጡ።

ስለ ቪዛ ማመልከቻ ሂደት ተጨማሪ ይወቁ