የኬ (እጮኛ/ባለቤት/ልጅ) ቪዛ

ለእጮኛ የሚሆን የኬ ቪዛ የተሰጠው ወደ አሜሪካ በመጓዝ የአሜሪካ ዜግነት ያለውን ግለሰብ ለማግባት ያስችለዋል፤ ወይንም ይህንኑ ቪዛ የተሰጣቸው ባለቤትንና ልጆችን አሜሪካን ሀገር የሚገኝ የቤተሰብ አባል ጋር ለመሄድ ያስችላል፡፡ ስለ ኬ ቪዛ ዝርዝር መረጃዎችንና ሂደቶቹን ለማየት እባክዎ https://travel.state.gov/content/travel/en/us-visas/immigrate/family-immigration/immigrant-visa-for-a-spouse-or-fiance-of-a-us-citizen.html ይጎብኙ፡፡

የኬ ( የእጮኝነት) ቪዛ አመልካች ሆነው በዚህ ድህረገፅ አማካኝነት የኬ ቪዛ ክፍያ እንዲከፍሉ መመሪያ ከደረሶት አዲስ አካውንት ይፍጠሩ፡፡ አካውንት ከዚህ በፊት የፈጠሩ ከሆነ እባክዎ በመለያ ይግቡ እና ሂደቱን ይቀጥሉ፡፡