የቆንስላ ክፍሉ መረጃ

ደኅንነት

  • አመልካቸቾች የጊዜ ቀጠሮ ካለተያዘላችው በቀር ወደ ቆንስላ ክፍሉ መግባት አይፈቀድላቸውም።
  • ወደ ቆንስላ ክፍሉ የሚገቡ ደንበኞች ሁሉ ከመግባታቸው በፊት በደኅንነት ሰራተኛው ይፈተሻሉ
  • ከደህንነት ጋር የተያያዙ ጥንቃቄዎችንና ገደቦችን ለመረዳት እባክዎ የቆንስላ ክፍሉን ድህረ ገጽ ይመልከቱ

ቦታዎችና ሰዓታት

የአሜሪካ ኤምባሲ አዲስ አበባ
ቆንስላ ክፍል
እንጦጦ ጎዳና
አዲስ አበባ ፣ ኢትዮጵያ

የስራ ሰዓቶችን ለማየት እባክዎ
https://et.usembassy.gov/embassy/addis-ababa/ ይጎብኙ


የሚዘጋበትና በዓላት

የዝግ ቀናትን እንዲሁም የበዓል ቀናትን ዝርዝር ለማየት https://et.usembassy.gov/holiday-calendar/ ይጎብኙ