ለቪዛ አመልካቾች የወጣ አስቸኳይ መረጃ

ከቪዛ ጋር በተያያዘ ቀጠሮ ከመያዞ ወይም ከመቅረብዎ በፊት እባክዎ ከዚህ በታች ያለውን መረጃ ይመልከቱ

ለተወሰኑ ስደተኛ ላልሆኑ ቪዛዎች የቃለ መጠይቁን መስፈርትነ በተመለከተ ላይ ጠቃሚ መረጃ

ስለ ቪዛ ክፍያዎ የአገልግሎት ግዜ ጠቃሚ መረጃ

በዚህ ድህር ጣቢያ ላይ ስላለው የመለያዎ ግላዊነት እና ደህንነት ጠቃሚ መረጃ

ከኮቪድ-19 ክትባት እና የአሜሪካ ጉዞ

ስደተኛ ያልሆኑ ( የጉብኝት) ቪዛ ክፍያ


U.S. Visa and Travel Updates

For the latest information from the U.S. Department of State regarding visa issues and travel to the United States, please visit: https://travel.state.gov/content/travel/en/News/visas-news.html.

More

Scroll Down

የዩኤስ ኢሚግራንት ያልሆነ ቪዛ አመልካቾች እንኳን ደህና መጣችሁ

ለዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ በኢትዮጵያ ኦፊሴላዊ ስደተኛ ያልሆነ (ጊዜያዊ) ቪዛ የመረጃ እና የቀጠሮ ድህረ ገጽ ላይ ነዎት።

ለቃለ መጠይቅ ሲመጡ በቀጠሮ ሰዓት ይገኙ

ለቪዛ ቃለ መጠይቅ በቀጠሮ በሰዓቱ መድረስ አስፈላጊ ነው። አመልካቾች ከ ቀጠሮ ሰዓታቸው ከ30 ደቂቃ በፊት እስከ 30 ደቂቃዎች በኋላ ባለው ሰዓት ውስጥ መድረስ ይኖርባቸዋል:: ይህ መመሪያ በ ቃለ መጠይቅ ቀን የአመልካቾችን ለመስተንግዶ የጥበቃ ጊዜ ለመቀነስ እንዲሁም የተቀላጠፈ አገልግሎት ለመስጠት ሲባል በጥብቅ ተፈጻሚ ይሆናል።

ተጨማሪ ሙሉውን ለማየት

ይህን ጣቢያ ከዚህ ቀደም በጭራሽ ተጠቅመው የማያውቁ ከሆነ እና ዲኤስ-160 https://ceac.state.gov/genniv ሞልተው ጨርሰው ከሆነ ይህን አማራጭ ይምረጡ

ከዚህ በፊት ያለን የቪዛ ማመልከቻ ለመቀጠል ወይም ለማስተካከል ወይም በዚህ ጣቢያ ላይ ቀደም ብለው ሒሳብ ፈጥረው ከሆነ ይህን አማራጭ ይምረጡ።

ስለ ቪዛ ማመልከቻ ሂደት ተጨማሪ ይወቁ